Skip to main content
  • Hoopla logo
    Powered by Hoopla
  • Browse
  • My Hoopla
  • Log In
Books, videos, and music - all free from your public library!
LoginSign Up

Footer

Hoopla logo, Go to homepage
  • For Patrons
  • For Libraries (opens in new window)
  • For Vendors (opens in new window)
  • Facebook (opens in new window)
  • X (opens in new window)
  • Instagram (opens in new window)
  • YouTube (opens in new window)
  • TikTok (opens in new window)
  • LinkedIn (opens in new window)

Our Company

  • Our Story
  • Get Hoopla for your Library (opens in new window)
  • Get your content on hoopla (opens in new window)
  • Join our team (opens in new window)
  • Accessibility Statement

Our Content

  • Audiobooks
  • Ebooks
  • Movies
  • Television
  • Comics
  • BingePasses
  • Music
  • The Loop Blog

Help

  • Help Center
  • Submit Feedback
  • Facebook (opens in new window)
  • X (opens in new window)
  • Instagram (opens in new window)
  • YouTube (opens in new window)
  • TikTok (opens in new window)
  • LinkedIn (opens in new window)
  • Download on the App Store (opens in new window)
  • Get it on Google Play (opens in new window)
  • Available at Amazon Appstore (opens in new window)
© 2026 Midwest Tape, LLC. All rights reserved. Privacy Policy | Terms of Use
  1. Navigate Home
  2. Ebooks
  3. መመለስና መታደስ

EBOOK
አማርኛ

መመለስና መታደስ

Ermias Tilahun
(0)
sign up
Year
2016
Language
Amharic
Publisher
Ermias Woldeyesus

About

አሁን ባለንበት ዘመን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመድረስ ጂ.ፒ.ኤስ (GPS) እንጠቀማለን። ጂ.ፒ.ኤስ ሳተላይትን የሚጠቀም ቴክኖሎጂ ሲሆን ከአንድ መልክዓ ምድር ወደ ሌላ መልክዓ ምድር ለመድረስ ተመራጭና አቋራጭ መንገዶችን እየመራ የሚያደርስ ነው። መንፈሳዊ ሕይወታችንም ወደ መዳረሻው ማምራት ያለበት የጉዞ እንቅስቃሴ ነው። የምንሄድበትን መዳረሻ ካላወቅን ጂ.ፒ.ኤስ ልንጠቀም አንችልም። ጂ.ፒ.ኤስ ጥቅም የሚሰጠን መዳረሻችንን ካወቅን ነው። መዳረሻችንን ካላወቅን ጂ.ፒ.ኤስ ሊመራን አይችልም። ስለዚህ ጂ.ፒ.ኤስ ስንጠቀም ሦስት ቦታዎች አሉ። ያለንበት፣ የምናልፍበትና የምንደርስበት።ይህ መጽሐፍ በእነዚህ ሦስት ጽንሰ ሐሳቦች ላይ የተገነባ ነው። ያለንበት፣ የምናልፍበትና የምንደርስበት። መንፈሳዊ ሕይወታችን መዳረሻ (destiny) አለው። ነገር ግን ወደዚህ መዳረሻ መድረስ የምንችለው አሁን ያለንበትን ካወቅንና ወደ መዳረሻችን ለመድረስ መከተል ያለብንን መንገድ ስናውቅ ነው። ችግራችን መዳረሻችንን አለማወቅ ብቻ ሳይሆን አሁን ያለንበትን በቅጡ ላንረዳው እንችላለን። እግዚአብሔር በቃሉ ውስጥ ያለንበትንም ሆነ የምንደርስበትን ያሳየናል። ያለንበትንና የምንደርስበትን ማሳየት ብቻ ሳይሆን ካለንበት ተነስተን ወደ ማዳረሻችን የሚወስደንንም መንገድ ያሳየናል። ስለዚህ መንፈሳዊ ጉዞአችን የተሳካ እንዲሆን ያለንበትን፣ የምናልፍበትንና የምንደርስበትን ማወቅ ይገባናል።

Related Subjects

  • General (Family & Relationships)
  • Family & Relationships
  • Adult Nonfiction
  • General (Religion)
  • Religion
  • General (Bibles)
  • Bibles
  • Christian

Artists

Ermias TilahunAuthor